Fekadu teklemariam biography books

          Teklemariam ).

        1. Teklemariam ).
        2. Hereby I offer another instalment of a scholarly bibliography in social science and history on.
        3. Ethiopian prominent actor, Fekadu Teklemariam, died at the age of 62 in Arsema, North Wollo, where he travelled to for a spiritual healing.
        4. Abstract.
        5. The literature on health implications and effects of government-sponsored resettlement in Ethiopia is reviewed with the objective of providing an initial.
        6. Ethiopian prominent actor, Fekadu Teklemariam, died at the age of 62 in Arsema, North Wollo, where he travelled to for a spiritual healing....

          የህይወት ታሪክ

          የዚህ ድረ-ገጽ ባለቤት የሆንኩት የመጀመሪያውን ከፍተኛ ትምህርቴን የተከታተልኩት ሲገንና ኤሰን በሚባሉ የጀርመን ከተማዎች ሲሆን፣ በርሊን በሚገኘው ፍሪ ዩኒቨርሲቲ(Free University of Berlin) ደግሞ በብሄራዊ-ኢኮኖሚክስ(National Economics) የማስትሬት ዲግሪዬንና፣ በዴቬሎፕሜንት ኢኮኖሚክስ(Development Economics) ደግሞ የዶክትሬት ዲግሪዬን ለመቀዳጀት ችያለሁ። የዶክትሬት ዲግሪዬም ቴሲስ የኢትዮጵያን የማህብረሰብና የኢኮኖሚ ስርዓት የዳሰሰ ሲሆን፣ ለምን በኢትዮጵያ ምድር የገበያ ወይም የካፒታሊስት ኢኮኖሚ ለመዳበር አልቻለም?

          ምክንያቶቹስ ምንድን ናቸው? በሚል ለማተት የሞከረ የ480 ገጽበሚል ከአውሮፓው የህብረ-ብሄር አገነባብ ስልት ልምድ በመቅሰም በፖለቲካና በመንግስት፣ እንዲሁም በፖለቲካና በአገር ወይም በህብረተሰብ ግንባታ መሀከል ያለውን ግኑኝነት ከሶስት ዐመታት በላይ ለማብራራት ሞክሬያለሁ። በተለይም የአንድ አገር ዕድገትና በአንድ አገር ውስጥ ሰላም መስፈን ሊወሰን የሚችለው በሰለጠነ የመንግስት መኪና አወቃቀርና በአንድ አገር ውስጥ በሚዘረጉ ልዩ ልዩ ተቋማት አማካይነት እንደሆነ ለማስተማርና ለማስረገጥ ሞክሬያለሁ፤ አሁንም በማስረዳት ላይ እገኛለሁ። ከዚህ በተረፈ አንዳንድ የአፍሪካ አምባሳደሮችን በማማከር በየአገሮች ውስጥ ያለውን የፖለቲካ ችግር ለመገንዘብ ችያለሁ። በተለይም የፖለቲከኞችን በጣም ደካማ አስተሳሰብና የዓለምን የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚና የሚሊታሪ አወቃቀር የመረዳት ችግር እንዳለ ለመረዳት ችያለሁ። የዚህ ውጤት በየአገሩ የሚታየው የተዝረከረክ ሁኔታና  የአገር ሀብትን አውዳሚ የኢኮኖሚ ፖሊሲና በቀላሉ ሊቀረፍ የማይችል የስራ-አጥነትና የወንጀለኛ ቁጥር መብዛት ነው።

          25 ዐመታት በተከታታይ ለድ